የDCPS - ‘ከትምህርት-በኋላ (Afterschool)’ የዳሰሳ-ጥናት - የሁለተኛ-ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የዳሰሳ-ጥናት – አማርኛ (DCPS Afterschool - Secondary- Amharic)
የDCPS - ‘ከትምህርት-በኋላ (Afterschool)’ የዳሰሳ-ጥናት - የሁለተኛ-ደረጃ ትምህርት ቤት፣ የዳሰሳ-ጥናት – አማርኛ (DCPS Afterschool - Secondary- Amharic)
ባለፈው ዓመት፤ DCPS በሚቀጥለው ስልታዊ ዕቅድ (strategic plan) በሆነ - የእኛ የካፒታል ቃል-የመግባት ቁርጠኝነት (Capital Commitment) ይኸውም - ስራችንን እስከ 2028 የሚመራውን - አሳውቋል። የዚያ ዕቅድ አንዱ ትኩረት፤ ደህንነቱ-የተጠበቀ እና አሳታፊ ፕሮግራሞችን ለተማሪዎች ማቅረብ-የሆነ እና ከትምህርት-በኋላ (afterschool) የፕሮግራም-አሰጣጥ ለዚህ ስራ አስፈላጊ-የሆነውን ክፍል የያዘ እንደሆነ እናውቃለን።
እንደ ስልታዊ-ዕቅድ (strategic plan) ስራ አንዱ-አካል ሆኖ፣ በሁሉም ትምህርት ቤቶቻችን ውስጥ - መደበኛነት-ያለው ከትምህርት-በኋላ (standardizing afterschool)ን ለመስጠት፤ ዲስትሪክቱ መንገዶችን እየፈለገ-ነው። ይህም የሚያካትተው፤ በትምህርት ቤት-መሠረት ያደረጉ ክለቦች እና አትሌቲክስ፤ እንዲሁም-ደግሞ በDCPS ወይም በማህበረሰብ አጋሮች ክትትል-የሚደረግለት የፕሮግራም-አሰጣጥን ነው።
ከትምህርት-በኋላ (afterschool) ፕሮግራሞች ጋር ቤተሰባችሁ ስለአለው ተሞክሮ በማወቅ፣ ከተለመደው የትምህርት-ቀን መለቀቂያ-በኋላ ባሉት ወሳኝ-የሆኑ ሰዓታት ውስጥ - ተማሪዎችን በተሻለ-እንዴት ማገልገል እንደምንችል ለመረዳት ያስችለናል ብለን-ተስፋ-እናደርጋለን።
የዳሰሳ-ጥናቱን ለማጠናቀቅ፣ የሚገመተው-ጊዜ ከ5-10 ደቂቃዎች
በሌላ ቋንቋ ይህን የዳሰሳ-ጥናት ለማግኘት፣ እባካችሁ - ከዚህ በታች ያለውን ማገናኛ/link ተጫኑ። በዝርዝሩ-ውስጥ የእናንተን ቋንቋ ካላያችሁት፣ ከላይ-በስክሪኑ በቀኝ ማዕዘን በኩል ላይ ያለውን የትርጉም-ቁልፍ/translation button - እባካችሁ-ተጠቀሙ።
ይህ የዳሰሳ-ጥናት፣ ከ6-አዋቂ (Adult) ክፍሎች ውስጥ - ተማሪዎች ላሏቸው ቤተሰቦች ነው። ከPK3-5 ክፍሎች ውስጥ ላሉ - የመጀመሪያ-ደረጃ ትምህርት ቤት የዳሰሳ-ጥናትን ለማግኘት፤ እባካችሁ ከታች-ያለውን ማገናኛ/link ተመልከቱ።
ስለ-ተማሪያችሁ
አንድ-ዓይነት በሆነ ትምህርት ቤት ውስጥ፤ የተለያዩ ተማሪዎች አብዛኛውን-ጊዜ - የተለያየ ተሞክሮዎች አላቸው። በትምህርት ቤት ውስጥ ከአንድ-ተማሪ በላይ ካሏችሁ፤ በአንድ የዳሰሳ-ጥናት ውስጥ፣ የአንደኛውን-ተማሪ ተሞክቶ ላይ ብቻ ትኩረት እንድታደርጉ - እንጠይቃለን። በበርካታ-የተለያዩ የDCPS ትምህርት ቤቶች ውስጥ ተማሪዎች ካሏችሁ እና ለእያንዳንዱ ተማሪ አስተያየት መስጠት ከፈለጋችሁ፤ ለእያንዳንዱ ትምህርት ቤት አንድ-የብቻውን የዳሰሳ-ጥናት - ለእያንዳንዱ ሙሉ።