ይህ የዳሰሳ-ጥናት፣ ከPK3-5 ክፍሎች ውስጥ ተማሪዎች ላሏቸው ቤተሰቦች ነው። ከ6-አዋቂ (Adult) ክፍሎች ውስጥ ላሉ - የሁለተኛ-ደረጃ ትምህርት ቤት የዳሰሳ-ጥናትን ለማግኘት፤ እባካችሁ ከታች-ያለውን ማገናኛ/link ተመልከቱ። 

 

ስለ-ተማሪያችሁ

አንድ-ዓይነት በሆነ ትምህርት ቤት ውስጥ፤ የተለያዩ ተማሪዎች አብዛኛውን-ጊዜ - የተለያየ ተሞክሮዎች አላቸው። በትምህርት ቤት ውስጥ ከአንድ-ተማሪ በላይ ካሏችሁ፤ በአንድ የዳሰሳ-ጥናት ውስጥ፣ የአንደኛውን-ተማሪ ተሞክቶ ላይ ብቻ ትኩረት እንድታደርጉ - እንጠይቃለን። በበርካታ-የተለያዩ የDCPS ትምህርት ቤቶች ውስጥ ተማሪዎች ካሏችሁ እና ለእያንዳንዱ ተማሪ አስተያየት መስጠት ከፈለጋችሁ፤ ለእያንዳንዱ ትምህርት ቤት አንድ-የብቻውን የዳሰሳ-ጥናት - ለእያንዳንዱ ሙሉ።  

Question title

ተማሪያችሁ፤ በአሁኑ-ጊዜ የሚማርበት ክፍል ምንድነው?

Closed to responses

Question title

ተማሪያችሁ፣ በየትኛው የDCPS ትምህርት ቤት ውስጥ ይማራል/ትማራለች?

Closed to responses