Skip Navigation

Best Starts for Kids Levy (ለልጆች ምርጥ ጅምሮች ሌቪ) - የማህበረሰብ ግብረመልስ የዳሰሳ ጥናት

Best Starts for Kids Levy (ለልጆች ምርጥ ጅምሮች ሌቪ) - የማህበረሰብ ግብረመልስ የዳሰሳ ጥናት

 
በኪንግ ካውንቲ ውስጥ የሚወለድ እያንዳንዱ ሕፃን ወይም የሚያድግ እያንዳንዱ ልጅ ደስተኛ፣ ጤናማ፣ ደህንነቱ የተጠበቀ እና ስኬታማ ሆኖ ለአቅመ-አዳም እንዲበቃ የሚደግፍ፣ በኪንግ ካውንቲ መራጮች የጸደቀ ተነሳሽነት ነው።
 
የእርስዎ ግብረመልስ የኪንግ ካውንቲ ሥራ አስፈፃሚ ልጆችን፣ ወጣቶችን እና ቤተሰቦችን ለመደገፍ ቅድሚያ የሚሰጣቸውን ነገሮች ለማሳወቅ ይረዳል። ጥናቱ የሚያበቃው ኦክቶበር 15፣ 2026 በ 11፡59 pm ነው።
የዳሰሳ ጥናት

ከሚከተሉት ውስጥ የትኛው እርስዎን ይመለከታል? (የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ)

ምላሽ ይምረጡ

እባክዎ ልብ ይበሉ፡- ወላጅ ወይም ተንከባካቢ ከሆኑ፣ እባክዎ የሚከተሉትን ጥያቄዎች የራስዎን ልጆች ግምት ውስጥ በማስገባት ይመልሱ። አለበለዚያ፣ እባክዎ በማህበረሰብዎ ውስጥ ያሉትን ልጆች መሰረት በማድረግ ይመልሱ።

ልጅዎ (ልጆችዎ) በኪንግ ካውንቲ ውስጥ ጤናማ፣ ደስተኛ እና ስኬታማ ሆነው እንዲያድጉ ምን ያስፈልጋቸዋል? ማንኛውም ነገር ማድረግ ቢቻል ኖሮ፣ ምን እንዲደረግ ይፈልጉ ነበር?

ልጅዎ (ልጆችዎ) በስፖርት፣ በኪነጥበብ ወይም በሌሎች የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ለመሳተፍ የሚያጋጥሟቸው እንቅፋቶች/ገደቦች አሉ?

ምላሽ ለመስጠት ጠቅ ያድርጉ

በስፖርት፣ በኪነጥበብ ወይም በሌሎች የመዝናኛ ፕሮግራሞች ላይ ለመሳተፍ ምን ቢደረግላቸው ይበልጥ ቀላል ይሆንላቸዋል?

ቤተሰብዎ ሁልጊዜ የተመጣጠነ ምግብ የማግኘት ዕድል አለው?

ምላሽ ለመስጠት ጠቅ ያድርጉ

የተመጣጠነ ምግብ ለማግኘት ምን ቀላል ያደርገዋል?

ለልጆች ተጨማሪ ምግብ ወይም መክሰስ መቼ ጠቃሚ ይሆናል? (የሚመለከተውን ሁሉ ይምረጡ)

ምላሽ ለመስጠት ጠቅ ያድርጉ

 ልጅዎ(ዎች) አካላዊ ደህንነት ይሰማቸዋል?

ምላሽ ለመስጠት ጠቅ ያድርጉ

ልጅዎ(ችዎ) በአካል ብዙም ደህንነት የማይሰማቸው መቼ ነው፣ እና ስለምን ነገር ነው የሚጨነቁት?

ለልጆች ምርጥ ጅምሮች ሌቪ መታደስ የኪንግ ካውንቲ አስፈጻሚ እንዲያውቁት የሚፈልጉት ሌላ ማንኛውም ነገር አለ?