የኦፒዮይድ (Opioid) ክፍያ ፈንዶች
የኦፒዮይድ (Opioid) ክፍያ ፈንዶች
የሠሜን ቨርጂንያ ኦፒዮይድ ምላሽ ኔትወርክ እና DBHDS ክልል 2 ማህበረሰብ አገልግሎት ቦርዶች እምቅ በሆኑትየኦፒዮይድ ክፍያ ፈንዶች አጠቃቀም ላይ ግብዓት ማግኘት ይፈልጋል። እነዚህ ፈንዶች ለሚታዘዙ የኦፒዮይድ አምራቾች፣ አኸፋፋዮች እና ሌሎች ተቋማት የሚፈጸሙ ሀገር አቀፍ ክፍያዎች ውጤት ናቸው፤ የኦፒዮይድ ወረርሺኝን ተጽእኖ ለመከላከል ፈንዶቹ በበርካታ መንገዶች ጥቅም ላይ መዋል ይችላሉ። ሠሜን ቨርጂንያ ውስጥ ታሳቢ የተደረገ አንድ ፕሮጀክት የክልሉን የወጣቶች የእጽ ተጠቃሚ ህክምና አገልግሎት አቅም ያሳድጋል ተብሎ ይጠበቃል። እነዚህ ጥያቄዎች በዚያ የጽንሰ ሀሳብ ላይ እንዲሁም በሌሎች እምቅ ክልላዊ ፕሮጀክቶች ላይ የእርስዎን ግብረመልስ ይፈልጋሉ። በዚህ የዳሠሳ ጥናት ላይ ማናቸውንም ግላዊ መረጃ እንዲሠጡ አይጠየቁም።
የሠሜን ቨርጂንያ የኦፒዮይድ ምላሽ ኔትወርክ የሚከተሉትን ያካትታል: አርሊንግተን ካውንቲ (አርሊንግተን አዲክሽን ሪከቨሪ ኢኒሽየቲቭ)፣ አሌክሳንድሪያ ከተማ (ኦፖይድ ወርክ ግሩፕ)፣ ፌሬፋክስ ካውንቲ (ኦፖይድ ኤንድ ሰብስታንስ ዩዝነትን ታስክ ፎርስ)፣ ሎዱን ካውንቲ፣ ፕሪንስ ዊልያም ካውንቲ እና ማናሳስ ፓርክ ከተማ።
ይህን የዳሰሳ ጥናት በተለየ ቋንቋ ማግኘት ይፈልጋሉ? የዳሰሳ ጥናቱን በእንግሊዘኛ, በስፓኒሽ, በአረብኛ, በኮርያኛ, በቬትናሚዝ, በቻይንኛ, በአማርኛ ወይም በኡርዱ ቋንቋ ይውሰዱ።
እባክዎ ስለራስዎ ይንገሩን።